LogoQuranEthiopia.com

ሱራ 108 · መካዊ

الكَوۡثَرِ

አል-ከውሰር

ብዙው ጸጋ · 3 አንቀጾች

۞

إِنَّآ أَعْطَيْنَٰكَ ٱلْكَوْثَرَ

እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡

1
ጁዝ 30ገጽ 602

فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنْحَرْ

ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡

2
ጁዝ 30ገጽ 602

إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلْأَبْتَرُ

ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡

3
ጁዝ 30ገጽ 602